ዝርዝር

ታሪክ

“አበባ እና አበበ” ስለ እለታዊ ኑሯችን የሚያሳይ ነው፡፡ ይህም አከባቢያችንን፣ትምህርት ቤታችንንና ጓደኞቻችንን ያጠቃልላል፡፡ ምንም እንኳን ህገ መንግስቱን ለህይወታችን መመሪያ አድርገን ብንጠቀምበትም አንዳንድ ጊዜ ለመረዳት ያዳግታል፤ልክ እንደ ህይወት፡፡ በዚህ መልኩ ግን በቀላሉ ስለ መብታችን ለልጆች ማስረዳት እንችላለን፡፡ 

Back