ዝርዝር

አበባ በርጢ

በጣም አሳፋሪ ነገር ነው!! ኪያ እኔን እግር ኳስ አትጫወቺም አለኝ። ሴት ስለሆንኩኝ ብቻ! አበበ ግን ለእግር ኳስ ያለኝን ፍቅር ስለሚያውቅ እርሱን እንድተካ አደረገ።

እኛ ክፍል ካሉ ሴቶች እንድጫወት እድል የተሰጠኝ እኔ ብቻ ከመሆኔም በላይ ቡድናችን ካሸነፈባቸው ጎሎች ውስጥ ሶስቱን እኔ ማስቆጠሬ ኪያንም ጭምር ሴቶች ከወንዶች እኩል እንደሆኑ እንዲያምን አድርጎታል።    

Back