ዝርዝር

ኢትዮጵያ ሀገሬ

የተለያዩ የሃገራችንን ክፍሎች ለመጎብኘት እየተጓዝን ነው፡፡ የኢትዮጵያን የተለያዩ ክፍሎች፣ ብሔርብሔረሰቦችና ህዝቦቿን ማየት በጣም የሚያስደስትና ለትውልድ መተላለፍ ያለበት ሆኖ አግኝተነዋል፡፡

ዘጠኙንም ክልሎች ስንጎበኝ ለሃገራችን ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረከቱትን ትልልቅ ሰዎችን ለመተዋወቅ ችለናል፡፡ እንዲሁም ስለሃገራችን ባንዲራ፣ብሔራዊ መዝሙር፣እንዲሁም ስለህገመንግታችን ብዙ እውቀት ማግኛት ችለናል፡፡   

Back