አስተማሪዎቹንና ወላጆችን

አስተማሪዎችንና ወላጆችን ተዋወቁ

ከመምህራኖቻችን የስነ ዜጋ እና የስፖርት አስተማሪዎቻችን እንዲሁም እናታችን እና አባታችን ሁሉ ጊዜ ምርጥ ናቸው፡፡

ተስፋዬ

አባታችን ቁጥብ ቢሆንም ለማንኛውም አይነት ውይይት ከፈለግነው ግን ሁሌ ዝግጁ ነው፡፡አንድ ባህርይ አለው ይኸውም ሁሉ ጊዜ ጋዜጣ ማንበብ መውደዱ ነው፡፡ ምንም እንኳን እሱ ከጊዜው ጋር መጓዝ ጥሩ ነው ቢለውም …………እኛ ግን ብዙ ጊዜ የተኛ...

ጃለሌ

እናታችን ነርስ ስትሆን በህብረተሰቡ ውስጥ  ያላት አስተዋፅኦም ከፍ ያለ ነው። ምግብ መስራት በጣም ስለሚያስደስታት አዳዲስ የምግብ ዓይነቶችን ለኛ ለማዘጋጀት ሁሌ ትጥራለች። ተግባቢ ከመሆኗ የተነሳ አንዳንድ ጊዜ ክፍል ውስጥ ስታስተምር...

አብዱ

ጠንካራ አትሌት ቢሆንም ቀልደኛም ነው። ግን ሁልጊዜ አትኩሮቱን ይነጠቃል። በተለይ በመምህርት መላክነሽ። በዚህም የተነሳ ብዙ ጊዜ ይወድቃል። የትምህርት ቤቱን አውቶብስ መንዳትና ፊሽካ መንፋት በጣም ያስደስተዋል። ስለዚህም ለኛ...

መምህርት መላክነሽ

የሴቶች መብት ተከራካሪ ናት፤ይህም ማለት ሴቶች ከወንዶች እኩል ናቸው ትላለች! አንዳንድ ጊዜ ክፍል ውስጥ በጣም ኮስተር ያለ አቋም ቢኖራትም ትምህርቶቹን አዝናኝ በሆነ መልኩ ማቅረብ ትችልበታለች፡፡ መምህር አብዱ የስፖርት አስተማሪያችን...