ዝርዝር

ነስሩ

ባለሱቁ ነስሩ ብሩህ የሆነ አስተሳሰብ ያለው ጥሩ ጥሩ ተረቶችን የሚያውቅ እና ዘፈን መዝፈን የሚወድ ነው፡፡ ወደ ሱቁ ጎራ ስንል እሱ ከጥሩ ፈገግታ ጋር ሲቀበለን ድመቱ ትቀናለች መሰል የሱን እይታ ለማግኘት ሚያውውውውው ….እያለች ትጮሃለች፡፡  

Back