ዝርዝር

ማሞ እና ሞላ

ማሞና ሞላ በጣም ለማንም ሰው ግድ የሌላቸው፣ የሁሉንም ሰው ቤት በመዝረፍ ሰዎችን ከማሳዘን ሌላ ምንም ተግባር የሌላቸው ግዴለሾች ናቸው። ሞኞች ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ጊዜ ችግር ውስጥ ገብተው ይገኛሉ። ጊዜ በሄደ ቁጥር ዘዴዎቻቸውን እየቀያየሩ ወንጀግያሰራሉ።

Back