ዝርዝር

አረጋሽ

የሸዊት አክስት ሲሆኑ የሆቴል ባለቤትና እኛ ላይ የተለያዩ ችግሮችን የሚፈጥሩ ናቸው፡፡ ጨካኝ ከመሆናቸው የተነሳ  ሸዊት መስራት የሌለባትን ነገር ከማሰራት ወደኋላ አይሉም፡፡ እንደውም ወደ ትምህርት ቤት እንዳትሄድ ሁሉ ሊከለክሏት ሞክረው ነበር፡፡ እትዬ አረጋሽ ቁጣቸውን መቆጣጠር ካለመቻላቸውም በላይ በጣም ሲናደዱ ጥርሳቸው ነጥሮ ይወጣል…… ሲያስፈራ!!

Back