ሌሎቹን አዋቂዎችን

አከባቢው

ምናልባት ይሄ የህፃናት ትእይንት ሊሆን ይችላል ነገርግን በውስጡ ሌሎች አዋቂዎችን እንደ አስተማሪዎችና ወላጆች ያሉትን ይዟል፡፡ 

ማሞ እና ሞላ

ማሞና ሞላ በጣም ለማንም ሰው ግድ የሌላቸው፣ የሁሉንም ሰው ቤት በመዝረፍ ሰዎችን ከማሳዘን ሌላ ምንም ተግባር የሌላቸው ግዴለሾች ናቸው። ሞኞች ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ጊዜ ችግር ውስጥ ገብተው ይገኛሉ። ጊዜ በሄደ ቁጥር ዘዴዎቻቸውን...

አረጋሽ

የሸዊት አክስት ሲሆኑ የሆቴል ባለቤትና እኛ ላይ የተለያዩ ችግሮችን የሚፈጥሩ ናቸው፡፡ ጨካኝ ከመሆናቸው የተነሳ  ሸዊት መስራት የሌለባትን ነገር ከማሰራት ወደኋላ አይሉም፡፡ እንደውም ወደ ትምህርት ቤት እንዳትሄድ ሁሉ ሊከለክሏት ሞክረው...

ነስሩ

ባለሱቁ ነስሩ ብሩህ የሆነ አስተሳሰብ ያለው ጥሩ ጥሩ ተረቶችን የሚያውቅ እና ዘፈን መዝፈን የሚወድ ነው፡፡ ወደ ሱቁ ጎራ ስንል እሱ ከጥሩ ፈገግታ ጋር ሲቀበለን ድመቱ ትቀናለች መሰል የሱን እይታ ለማግኘት ሚያውውውውው ….እያለች...