አበባ እና አበበ

ሁሉም ስለ ልጆች

‘አበባ እና አበበ’ ስለልጆች፣ በልጆች ለልጆች በኢትዮጵያ የተሰራ አዲስ ተከታታይ የአኒሜሽን ፊልም !! በትምህርት ቤት ስለተለያዩ ነገሮች እንማራለን ቤትም ስንሄድ ይኸው ሂደት ይቀጥላል፡፡ይህም ህገ መንግስትን በሲቪክስ ትምህርት ስንማረው...

አኒሜሽን በኢትዮጵያ

በድሮ ዘመን ኢትዮጵያዊ ቅድም አያቶቻችን በተለያዩ ደረጃ ሂደታዊ ለውጦችን የሚያሳዩ ስዕሎችን በተለይም በአብያተ ክርስቲያናት ያሉ ገድሎችን በተለያየ መልኩ ይስሎ ነበረ ነገር ግን እነኚህ ስዕሎች ወደ እንቅስቃሴ ተቀይረው ልዩ ልዩ ነገሮችን...

በህገመንግስቱ ያሉ ልዩ ሁኔታች

አበባና አበበ በአጠቃላይ ሲታይ ስልጓደኞቻችን፣ ትምህርት ቤታችን እና ጎረቤቶቻችንና በውስጡ የምናገኛቸውን ሁሉ የሚዳስስ በእለት ተእለት ኑሮ ላይ የተመረኮዘ ታሪክ ነው፡፡ ህገ መንግስትን ለኑሯችን እንደመመሪያ እንጠቀምበታለን፤አንዳንድ ጊዜ...

አበባ እና አበበ

“አበባ እና አበበ” በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የተሰራ የመጀመሪያው አኒሜሽን ፊልም ነው፡፡ ይህ በልጆች ፊልም ፎርማት 51x7 ደቂቃ የሆነና (በሳምንት አንድ ጊዜ ለአንድ አመት) ደረጃውን ጠብቆ የተሰራ ፊልም የተሰራ ከ6-12 ዓመት...

ሁሉም ስለ ልጆች

‘አበባ እና አበበ’ ወደ ቴሌቪዥን መስኮት የቀረቡላችሁ የተለያየ ክህሎት ባላቸው ሰዎች ጥምረት ሙሉ እውቀታቸውን የተጠቀሙበት ከተለያየ የዓለማችን ክፍሎች የተገኙ ኤክስፐርቶችና ፕሮፌሽናሎች(ጠበብቶችና ባለሞያዎች) እንዲሁም ከሃገራችን...