ዝርዝር

በህገመንግስቱ ያሉ ልዩ ሁኔታች

አበባና አበበ በአጠቃላይ ሲታይ ስልጓደኞቻችን፣ ትምህርት ቤታችን እና ጎረቤቶቻችንና በውስጡ የምናገኛቸውን ሁሉ የሚዳስስ በእለት ተእለት ኑሮ ላይ የተመረኮዘ ታሪክ ነው፡፡ ህገ መንግስትን ለኑሯችን እንደመመሪያ እንጠቀምበታለን፤አንዳንድ ጊዜ ግን ለመረዳት የሚያስቸግር ውስብስብ ነው፡፡ ይህንንም ቀለል ባለ መልኩ ለልጆች ለማስረዳት በአበባና አበበ ላይ ያለው ጉዞ ያግዘናል፡፡