ዝርዝር

ሁሉም ስለ ልጆች

‘አበባ እና አበበ’ ስለልጆች፣ በልጆች ለልጆች በኢትዮጵያ የተሰራ አዲስ ተከታታይ የአኒሜሽን ፊልም !! በትምህርት ቤት ስለተለያዩ ነገሮች እንማራለን ቤትም ስንሄድ ይኸው ሂደት ይቀጥላል፡፡ይህም ህገ መንግስትን በሲቪክስ ትምህርት ስንማረው ‘አበባ እና አበበ’ ደግሞ በእለታዊ ኑሯችን እንዴት እንደምንተገብረው ያሳዩናል፡፡