ታሪኮች

ታሪክ

“አበባ እና አበበ” ስለ እለታዊ ኑሯችን የሚያሳይ ነው፡፡ ይህም አከባቢያችንን፣ትምህርት ቤታችንንና ጓደኞቻችንን ያጠቃልላል፡፡ ምንም እንኳን ህገ መንግስቱን ለህይወታችን መመሪያ አድርገን ብንጠቀምበትም አንዳንድ ጊዜ ለመረዳት ያዳግታል፤ልክ...

ኩረጃ

ነገ ለምንፈተነው ፈተና ኪያ ዝግጁ አይደለም!! በመጀመሪያ አበበን ከዚያም ያሬድን እንዲያስኮርጁት ሲያግባባቸው ነበር፡፡ እኔና የኔ ወንድም አበበ ማጥናት እንዳለበት ነግረነዋል፡፡ ከኛ ምንም እንደማያገኝ ሲገባው ከስነ ዜጋ አስተማሪያችን...

አበባ በርጢ

በጣም አሳፋሪ ነገር ነው!! ኪያ እኔን እግር ኳስ አትጫወቺም አለኝ። ሴት ስለሆንኩኝ ብቻ! አበበ ግን ለእግር ኳስ ያለኝን ፍቅር ስለሚያውቅ እርሱን እንድተካ አደረገ።

እኛ ክፍል ካሉ ሴቶች እንድጫወት እድል የተሰጠኝ እኔ ብቻ ከመሆኔም...

ኢትዮጵያ ሀገሬ

የተለያዩ የሃገራችንን ክፍሎች ለመጎብኘት እየተጓዝን ነው፡፡ የኢትዮጵያን የተለያዩ ክፍሎች፣ ብሔርብሔረሰቦችና ህዝቦቿን ማየት በጣም የሚያስደስትና ለትውልድ መተላለፍ ያለበት ሆኖ አግኝተነዋል፡፡

ዘጠኙንም ክልሎች ስንጎበኝ ለሃገራችን ትልቅ...