ተዋንያን

አበባ እና ጓደኞቿ

የትዕይንቱ ዋና ገፀባህሪያት ስለሆንን በፊልሙ ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ታገኙናላችሁ፡፡

ማሞ እና ሞላ

ማሞና ሞላ ስለሰው ስቃይ ምንም ደንታ የሌላቸው የሰውን ንብረት ለመዝረፍ በከፍተኛ ጥረት የሚሮጡ ሌቦች ናቸው፡፡ 

አረጋሽ እና ነስሩ

ምንም እንኳን ትዕይንቱ የልጆች ቢሆንም አዋቂዎች፣አስተማሪዎችና ወላጆችም ተሳትፈውበታል፡፡

ጃለሌ እና ተስፋዬ

እናታችን ነርስ ስትሆን በህብረተሰቡ ውስጥ  ያላት አስተዋፅኦም ከፍ ያለ ነው። አባታችን ደግሞ ዝምተኛ ነው። አንዳንድ ጊዜ እንደውም የተኛ ይመስለናል። ነገር ግን መነጋገር ያለብን ርዕስ ካለ በደንብ ለማስረዳት ሁሌም ዝግጁ ነው።...

መላክነሽ እና አብዱ

በጣም የምንወዳቸው አስተማሪዎቻችን የስነዜጋ እና የስፖርት አስተማሪዎቻችን ናቸው፡፡